1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:31

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:31 መቅካእኤ

ጌታ ከዚያ በፊት “እስራኤል” ብሎ ከሰየመው ከያዕቆብ በተወለዱት በዐሥራ ሁለቱ ነገዶች ስም ዐሥራ ሁለት ድንጋዮች ወሰደ።