1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:30

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:30 መቅካእኤ

ከዚህ በኋላ ኤልያስ ሰዎቹን “ወደ እኔ ቅረቡ” አላቸው፤ ሁሉም በዙሪያው ተሰበሰቡ፤ እርሱም ፈርሶ የነበረውን የጌታ መሠዊያ በማደስ ሠራው።