1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 17:10

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 17:10 መቅካእኤ

ስለዚህ ኤልያስ ወደ ሰራጵታ ሄደ፤ ወደ ከተማይቱም ቅጽር በር በደረሰ ጊዜ አንዲት ባሏ የሞተባት ሴት እንጨት ስትለቅም አይቶ “እባክሽ የምጠጣው ውሃ አምጪልኝ” አላት።