1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:13

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:13 መቅካእኤ

በእናንተ በራሳችሁ መካከል ፍረዱ፤ ሴት ራስዋን ሳትከናነብ ወደ እግዚአብሔር ልትጸልይ ይገባታልን?