1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 29:14

1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 29:14 መቅካእኤ

ሁሉ ከአንተ ዘንድ ነውና ከእጅህም የተቀበልነውን ሰጥተንሃልና ይህን ያህል በፈቃደኝነት ልናቀርብልህ የምንችል እኔ ማን ነኝ? ሕዝቤስ ማን ነው?