1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 29:11

1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 29:11 መቅካእኤ

አቤቱ፥ በሰማይና በምድር ያለው ሁሉ የአንተ ነውና ታላቅነትና ኃይል፥ ክብርም፥ ድልና ግርማ ለአንተ ነው፤ አቤቱ፥ መንግሥት የአንተ ነው፥ አንተም በሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያልህ ራስ ነህ።