1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:29

1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:29 መቅካእኤ

ለስሙ የሚገባ ክብርን ለእግዚአብሔር ስጡ፤ ቁርባንን ይዛችሁ በፊቱ ግቡ፤ በቅድስናው ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ።