1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:23

1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:23 መቅካእኤ

ምድር ሁሉ ጌታን አመስግኑ፤ ዕለት ዕለት ማዳኑን አውሩ።