መጽሐፈ መዝሙር 72:4

መጽሐፈ መዝሙር 72:4 አማ05

በሕዝቡ መካከል ለተጨቈኑት ፍርድን ይስጥ፤ ችግረኞችንም ይርዳ፤ ጨቋኝንም ይደምስስ