መጽሐፈ መዝሙር 128:1-2

መጽሐፈ መዝሙር 128:1-2 አማ05

እግዚአብሔርን የሚፈሩና ትእዛዞቹን በመጠበቅ የሚኖሩ ደስ ይበላቸው። ሠርተህ የምታፈራውን ትመገባለህ፤ ደስታና ሀብትም ታገኛለህ።