መጽሐፈ መዝሙር 107:28-30

መጽሐፈ መዝሙር 107:28-30 አማ05

በመከራቸው ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከጭንቀታቸው አዳናቸው። ዐውሎ ነፋሱንና ማዕበሉን ጸጥ አደረገ። በጸጥታውም ምክንያት ደስ አላቸው፤ ወደ ፈለጉትም ወደብ በሰላም አደረሳቸው።