መጽሐፈ መዝሙር 101:5

መጽሐፈ መዝሙር 101:5 አማ05

ሰውን በሹክሹክታ የሚያማውን ሰው ዝም አሰኛለሁ፤ ትዕቢተኛ ዐይንና ትምክሕተኛ ልብ ያለውን ሰው አልታገሠውም።