ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:1

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:1 አማ05

የምወዳችሁና የምናፍቃችሁ፥ የደስታዬና የሥራዬ አክሊል የሆናችሁ ወንድሞቼ ሆይ! በጌታ ጸንታችሁ ኑሩ።