የማቴዎስ ወንጌል 6:21-23

የማቴዎስ ወንጌል 6:21-23 አማ05

ሀብትህ ባለበት ልብህም በዚያ ይገኛል። “ዐይን የሰውነት መብራት ነው፤ ስለዚህ ዐይንህ ጤናማ ከሆነ፥ ሰውነትህ በሙሉ ብርሃን ይሆናል፤ ዐይንህ ጤናማ ካልሆነ ግን፥ ሰውነትህ በሙሉ ጨለማ ይሆናል። እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ ከሆነ፥ ጨለማው እንዴት የባሰ ይሆን!

ተዛማጅ ቪዲዮዎች