የማቴዎስ ወንጌል 3:7

የማቴዎስ ወንጌል 3:7 አማ05

ነገር ግን፥ ዮሐንስ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ብዙዎች ለመጠመቅ ወደ እርሱ ሲመጡ ባየ ጊዜ፥ እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ የእባብ ልጆች! ከሚመጣው ቊጣ እንድታመልጡ ማን አስጠነቀቃችሁ?

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}