የማቴዎስ ወንጌል 17:6-7

የማቴዎስ ወንጌል 17:6-7 አማ05

ደቀ መዛሙርቱም ይህን ድምፅ በሰሙ ጊዜ እጅግ ስለ ደነገጡ በግንባራቸው በመሬት ላይ ተደፉ። ኢየሱስ ግን ወደ እነርሱ ቀርቦ በእጁ ዳሰሳቸውና “ተነሡ፤ አትፍሩ!” አላቸው።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች