የማቴዎስ ወንጌል 1:1-2

የማቴዎስ ወንጌል 1:1-2 አማ05

የዳዊትና የአብርሃም ዘር የሆነው የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ሐረግ ይህ ነው፦ አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤ ይስሐቅ ያዕቆብን ወለደ፤ ያዕቆብ ይሁዳንና ወንድሞቹን ወለደ፤

ተዛማጅ ቪዲዮዎች