የሉቃስ ወንጌል 6:27-28

የሉቃስ ወንጌል 6:27-28 አማ05

“ለእናንተ ለምትሰሙኝ ግን እንዲህ እላችኋለሁ፤ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ ለሚጠሉአችሁም መልካም ነገር አድርጉ፤ የሚረግሙአችሁን መርቁ፤ ለሚበድሉአችሁም ጸልዩላቸው፤

ከ የሉቃስ ወንጌል 6:27-28ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች