ኦሪት ዘሌዋውያን 26:3-4

ኦሪት ዘሌዋውያን 26:3-4 አማ05

“በሕጌ ብትመሩና ትእዛዞቼንም ብትጠብቁ፥ ምድራችሁ በሰብል፥ ዛፎቻችሁም በፍሬ የተሞሉ ይሆኑ ዘንድ ዝናብን በወቅቱ እልክላችኋለሁ።