የዮሐንስ ወንጌል 17:17-19
የዮሐንስ ወንጌል 17:17-19 አማ05
በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው። አንተ እኔን ወደ ዓለም እንደ ላክኸኝ እኔም እነርሱን ወደ ዓለም ላክኋቸው። እነርሱ በእውነት ቅዱሳን እንዲሆኑ እኔ ራሴን ስለ እነርሱ ቅዱስ አደርጋለሁ።