የዮሐንስ ወንጌል 16:8-9

የዮሐንስ ወንጌል 16:8-9 አማ05

እርሱ በመጣ ጊዜ ስለ ኃጢአት፥ ስለ ጽድቅና ስለ ፍርድም ምክንያት የዓለምን ሰዎች ያጋልጣል። ስለ ኃጢአት የሚያጋልጠው በእኔ ስለማያምኑ ነው፤