የዮሐንስ ወንጌል 14:6

የዮሐንስ ወንጌል 14:6 አማ05

ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “መንገድና እውነት ሕይወትም እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ማንም ወደ አብ የሚመጣ የለም።

ከ የዮሐንስ ወንጌል 14:6ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች