ኦሪት ዘፍጥረት 2:15-16

ኦሪት ዘፍጥረት 2:15-16 አማ05

ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ ሰውን በዔደን የአትክልት ቦታ አኖረው፤ ይህንንም ያደረገው ሰው የአትክልቱን ቦታ እንዲያለማና እንዲንከባከበው ነው። እግዚአብሔር አምላክ ሰውን እንዲህ ብሎ አዘዘው፦ “በአትክልቱ ቦታ ከሚገኙት ዛፎች ሁሉ ፍሬ ልትበላ ትችላለህ፤

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}

ከ ኦሪት ዘፍጥረት 2:15-16ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች