ወደ ገላትያ ሰዎች 1:23-24

ወደ ገላትያ ሰዎች 1:23-24 አማ05

እነርሱ የሰሙት “ያ ቀድሞ ያሳድደን የነበረ ሰው ያን ሊያጠፋው ይፈልግ የነበረውን እምነት አሁን ይሰብካል” የሚል ቃል ነበር። በእኔ ምክንያትም እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር።