መጽሐፈ መክብብ 9:7-8

መጽሐፈ መክብብ 9:7-8 አማ05

እግዚአብሔር ቀድሞ የፈቀደልህ ይህ በመሆኑ ሂድ፤ ምግብህን ተመግበህ፥ የወይን ጠጅህንም ጠጥተህ በመርካትህ ደስ ይበልህ። ሁልጊዜ ነጭ ልብስ ለብሰህ ጠጒርህን ተቀባ።