1 የጴጥሮስ መልእክት 1:8-9

1 የጴጥሮስ መልእክት 1:8-9 አማ05

ኢየሱስ ክርስቶስን ያላያችሁት እንኳ ብትሆኑ ትወዱታላችሁ፤ አሁን እንኳ የማታዩት ብትሆኑ ታምኑበታላችሁ፤ በቃላት ሊገለጥ በማይቻልና በከበረ ደስታ ደስ ይላችኋል። በእምነታችሁም የምትጠብቁትን የነፍሳችሁን መዳን ታገኛላችሁ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}