1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:34

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:34 አማ05

ወደ ልቡናችሁ ተመለሱ፤ ኃጢአትም አትሥሩ፤ በእናንተ መካከል አንዳንዶች እግዚአብሔርን የማያውቁ አሉ። ይህንንም የምለው እንድታፍሩ ብዬ ነው።