መዝሙር 3:3-4

መዝሙር 3:3-4 NASV

እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ግን ዙሪያዬን የምትከልል ጋሻ ነህ፤ ክብሬንና ራሴንም ቀና ቀና የምታደርግ አንተ ነህ። ወደ እግዚአብሔር ድምፄን ከፍ አድርጌ እጮኻለሁ፤ እርሱም ከተቀደሰ ተራራው ይመልስልኛል። ሴላ

ለ{{ ማጣቀሻ }} የጥቅስ ምስሎች

መዝሙር 3:3-4 - እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ግን ዙሪያዬን የምትከልል ጋሻ ነህ፤
ክብሬንና ራሴንም ቀና ቀና የምታደርግ አንተ ነህ።
ወደ እግዚአብሔር ድምፄን ከፍ አድርጌ እጮኻለሁ፤
እርሱም ከተቀደሰ ተራራው ይመልስልኛል። ሴላመዝሙር 3:3-4 - እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ግን ዙሪያዬን የምትከልል ጋሻ ነህ፤
ክብሬንና ራሴንም ቀና ቀና የምታደርግ አንተ ነህ።
ወደ እግዚአብሔር ድምፄን ከፍ አድርጌ እጮኻለሁ፤
እርሱም ከተቀደሰ ተራራው ይመልስልኛል። ሴላ