መዝሙር 132:3-5

መዝሙር 132:3-5 NASV

“ወደ ቤቴ አልገባም፤ ዐልጋዬም ላይ አልወጣም፤ ለዐይኖቼ እንቅልፍን፣ ለሽፋሽፍቶቼም ሸለብታ አልሰጥም፤ ለእግዚአብሔር ስፍራን፣ ለያዕቆብም ኀያል አምላክ ማደሪያን እስካገኝ ድረስ።”