መዝሙር 100:2-4

መዝሙር 100:2-4 NASV

እግዚአብሔርን በደስታ አገልግሉት፤ በፍሥሓ ዝማሬ ፊቱ ቅረቡ። እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን ዕወቁ፤ እርሱ ፈጠረን፤ እኛም የርሱ ነን፤ እኛ ሕዝቡ የማሰማሪያው በጎች ነን። በምስጋና ወደ ደጆቹ፣ በውዳሴም ወደ አደባባዮቹ ግቡ፤ አመስግኑት፤ ስሙንም ባርኩ፤

ለ{{ ማጣቀሻ }} የጥቅስ ምስሎች

መዝሙር 100:2-4 - እግዚአብሔርን በደስታ አገልግሉት፤
በፍሥሓ ዝማሬ ፊቱ ቅረቡ።
እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን ዕወቁ፤
እርሱ ፈጠረን፤ እኛም የርሱ ነን፤
እኛ ሕዝቡ የማሰማሪያው በጎች ነን።

በምስጋና ወደ ደጆቹ፣
በውዳሴም ወደ አደባባዮቹ ግቡ፤
አመስግኑት፤ ስሙንም ባርኩ፤መዝሙር 100:2-4 - እግዚአብሔርን በደስታ አገልግሉት፤
በፍሥሓ ዝማሬ ፊቱ ቅረቡ።
እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን ዕወቁ፤
እርሱ ፈጠረን፤ እኛም የርሱ ነን፤
እኛ ሕዝቡ የማሰማሪያው በጎች ነን።

በምስጋና ወደ ደጆቹ፣
በውዳሴም ወደ አደባባዮቹ ግቡ፤
አመስግኑት፤ ስሙንም ባርኩ፤