ምሳሌ 3:6-10

ምሳሌ 3:6-10 NASV

በመንገድህ ሁሉ እርሱን ዕወቅ፤ እርሱም ጐዳናህን ቀና ያደርገዋል። በራስህ አስተያየት ጠቢብ ነኝ አትበል፤ እግዚአብሔርን ፍራ፤ ከክፉም ራቅ። ይህም ለሰውነትህ ጤንነትን፣ ለዐጥንትህም ልምላሜን ያመጣልሃል። እግዚአብሔርን በሀብትህ፣ ከምርትህ ሁሉ በኵራት አክብረው፤ ይህን ብታደርግ፣ ጐተራህ ሞልቶ ይትረፈረፋል፤ መጥመቂያህም በአዲስ የወይን ጠጅ ቲፍ ብሎ ይሞላል።

ለ{{ ማጣቀሻ }} የጥቅስ ምስሎች

ምሳሌ 3:6-10 - በመንገድህ ሁሉ እርሱን ዕወቅ፤
እርሱም ጐዳናህን ቀና ያደርገዋል።

በራስህ አስተያየት ጠቢብ ነኝ አትበል፤
እግዚአብሔርን ፍራ፤ ከክፉም ራቅ።
ይህም ለሰውነትህ ጤንነትን፣
ለዐጥንትህም ልምላሜን ያመጣልሃል።

እግዚአብሔርን በሀብትህ፣
ከምርትህ ሁሉ በኵራት አክብረው፤
ይህን ብታደርግ፣ ጐተራህ ሞልቶ ይትረፈረፋል፤
መጥመቂያህም በአዲስ የወይን ጠጅ ቲፍ ብሎ ይሞላል።ምሳሌ 3:6-10 - በመንገድህ ሁሉ እርሱን ዕወቅ፤
እርሱም ጐዳናህን ቀና ያደርገዋል።

በራስህ አስተያየት ጠቢብ ነኝ አትበል፤
እግዚአብሔርን ፍራ፤ ከክፉም ራቅ።
ይህም ለሰውነትህ ጤንነትን፣
ለዐጥንትህም ልምላሜን ያመጣልሃል።

እግዚአብሔርን በሀብትህ፣
ከምርትህ ሁሉ በኵራት አክብረው፤
ይህን ብታደርግ፣ ጐተራህ ሞልቶ ይትረፈረፋል፤
መጥመቂያህም በአዲስ የወይን ጠጅ ቲፍ ብሎ ይሞላል።ምሳሌ 3:6-10 - በመንገድህ ሁሉ እርሱን ዕወቅ፤
እርሱም ጐዳናህን ቀና ያደርገዋል።

በራስህ አስተያየት ጠቢብ ነኝ አትበል፤
እግዚአብሔርን ፍራ፤ ከክፉም ራቅ።
ይህም ለሰውነትህ ጤንነትን፣
ለዐጥንትህም ልምላሜን ያመጣልሃል።

እግዚአብሔርን በሀብትህ፣
ከምርትህ ሁሉ በኵራት አክብረው፤
ይህን ብታደርግ፣ ጐተራህ ሞልቶ ይትረፈረፋል፤
መጥመቂያህም በአዲስ የወይን ጠጅ ቲፍ ብሎ ይሞላል።

ከ ምሳሌ 3:6-10ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች