ማርቆስ 4:38

ማርቆስ 4:38 NASV

ኢየሱስ ግን ትራስ ተንተርሶ ከጀልባዋ በስተኋላ በኩል ተኝቶ ነበር። እነርሱም ቀስቅሰውት፣ “መምህር ሆይ፤ ስንጠፋ አይገድድህምን?” አሉት።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች