ኢሳይያስ 55:6-7

ኢሳይያስ 55:6-7 NASV

እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፤ ቀርቦም ሳለ ጥሩት። ክፉ ሰው መንገዱን፣ በደለኛም ሐሳቡን ይተው። ወደ እግዚአብሔር ይመለስ፤ እርሱም ምሕረት ያደርግለታል፤ ወደ አምላካችን ይመለስ፤ ይቅርታው ብዙ ነውና።

ለ{{ ማጣቀሻ }} የጥቅስ ምስሎች

ኢሳይያስ 55:6-7 - እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፤
ቀርቦም ሳለ ጥሩት።
ክፉ ሰው መንገዱን፣
በደለኛም ሐሳቡን ይተው።
ወደ እግዚአብሔር ይመለስ፤ እርሱም ምሕረት ያደርግለታል፤
ወደ አምላካችን ይመለስ፤ ይቅርታው ብዙ ነውና።ኢሳይያስ 55:6-7 - እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፤
ቀርቦም ሳለ ጥሩት።
ክፉ ሰው መንገዱን፣
በደለኛም ሐሳቡን ይተው።
ወደ እግዚአብሔር ይመለስ፤ እርሱም ምሕረት ያደርግለታል፤
ወደ አምላካችን ይመለስ፤ ይቅርታው ብዙ ነውና።