ኢሳይያስ 29:13

ኢሳይያስ 29:13 NASV

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ይህ ሕዝብ በአፉ ወደ እኔ ይቀርባል፤ በከንፈሩም ያከብረኛል፤ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው፤ የሚያመልከኝም፣ ሰው ባስተማረው ሰው ሠራሽ ሥርዐት ነው።

ለ{{ ማጣቀሻ }} የጥቅስ ምስል

ኢሳይያስ 29:13 - እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤
“ይህ ሕዝብ በአፉ ወደ እኔ ይቀርባል፤
በከንፈሩም ያከብረኛል፤
ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው፤
የሚያመልከኝም፣
ሰው ባስተማረው ሰው ሠራሽ ሥርዐት ነው።