1
መዝሙረ ዳዊት 3:3
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ብዙ ሰዎች ነፍሴን፦ አምላክሽ አያድንሽም አልዋት።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 3:4-5
አንተ ግን፥ አቤቱ፥ ጋሻዬ ነህ፥ ክብሬና ራሴንም ቀና የምታደርገው አንተ ነህ። በሙሉ ድምጽ ወደ ጌታ እጮሃለሁ፥ ከተቀደሰ ተራራውም ይሰማኛል።
3
መዝሙረ ዳዊት 3:8
ተነሥ፥ አቤቱ፥ አምላኬ ሆይ፥ አድነኝ፥ አንተ የጠላቶቼን መንጋጋ መትተሃልና፥ የክፉዎችንም ጥርስ ሰብረሃልና።
4
መዝሙረ ዳዊት 3:6
እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፥ ጌታም ደግፎኛልና ነቃሁ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች