1
መዝሙረ ዳዊት 138:7
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በመከራ መካከል እንኳ ብሄድ፥ አንተ ሕያው ታደርገኛለህ፥ በጠላቶቼ ቁጣ ላይ እጆቼን ትዘረጋለህ፥ ቀኝህም ታድነኛለች።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 138:3
በጠራሁህ ቀን በፍጥነት አድምጠኝ፥ ነፍሴን በኃይልህ አጸናሃት።
3
መዝሙረ ዳዊት 138:1
አቤቱ፥ በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ፥ በመላእክት ፊት እዘምርልሃለሁ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች