1
መጽሐፈ መዝሙር 149:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር በሕዝቡ ደስ ይለዋል፤ ድል በማቀዳጀት ትሑታንን ያከብራቸዋል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 149:6
ስለ ታም ሰይፍ በእጆቻቸው ይዘው እልል እያሉ እግዚአብሔርን በከፍተኛ ድምፅ ያመስግኑት።
3
መጽሐፈ መዝሙር 149:1
እግዚአብሔርን አመስግኑ! ለእግዚአብሔር አዲስ መዝሙር ዘምሩ! በምእመናን ጉባኤ አመስግኑት!
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች