1
አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 22:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር በሙሴ አማካይነት ለእስራኤል የሰጠውን ሕጎችንና ሥርዓቶችን ሁሉ ብትፈጽም፥ ሁሉ ነገር ይሳካልሃል፤ በርታ፤ ቈራጥ ሁን፤ አትፍራ፤ ተስፋም አትቊረጥ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 22:19
እንግዲህ አምላካችሁን እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁና በፍጹም ነፍሳችሁ አገልግሉ፤ የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳን ታቦትና እግዚአብሔርን ለማምለክ መገልገያ የሆኑትን ንዋያተ ቅድሳት ሁሉ አምጥታችሁ በውስጡ ማኖር ትችሉ ዘንድ ቤተ መቅደሱን ለክብሩ መሥራት ጀምሩ።”
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች