1
አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 10:13-14-13-14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ሳኦል ለእግዚአብሔር ታማኝ ሆኖ ባለመገኘቱ ምክንያት ሞተ፤ እርሱ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ አልፈጸመም፤ እንዲያውም የሙታን መናፍስት ጠሪዎችን በመጠየቅ መመሪያ ለማግኘት ሞከረ እንጂ እግዚአብሔርን አልጠየቀም፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ገደለው፤ መንግሥቱንም ወደ እሴይ ልጅ ወደ ዳዊት አስተላለፈ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች