6 ቀናት
ብርቱና ውጤታማ የጸሎት ህይወትን ለማዳበር የሚረዱ መርሆዎችን እወቅ። ጸሎት - በግል ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር - በህይወታችን እና በዙሪያችን ላይ አዎንታዊ ለውጦችን የምናይበት ቁልፍ ነገር ነው። “Out of This World: A Christian’s Guide to Growth and Purpose” ከተባለው የ David J. Swandt መፅሐፍ የተወሰደ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች