6 ቀናት
በህይወት ውስጥ የሚደረጉ አብዛኛዎቹ ውሳኔዎች ለሆነ አላማ አስፈላጊ ናቸው። ከነዚህ ውሳኔዎች ሁሉ ግን በጣም አስፈላጊው የሆነው አንድ ብቻ ነው። ስለዚህ ድንቅ ውሳኔ - የእግዚአብሔር ነፃ የድነት ስጦታ - የበለጠ ግንዛቤ የምታገኝበትን ቀላል መመሪያን እየፈለግክ ከሆነ፣ ከዚህ ጀምር። "Out of This World: A Christian’s Guide to Growth and Purpose" ከተባለው የ David J. Swandt መፅሐፍ የተወሰደ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች