1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አሁን ግን ወንድሞች ከሚባሉት አንዱ ሴሰኛ ወይም ስግብግብ ወይም ጣዖትን የሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካራም ወይም ነጣቂ ቢሆን ከእርሱ ጋር እንዳትተባበሩ እጽፍላችኋለሁ፤ እንደዚህ ካለው ጋር መብል እንኳን አትብሉ።
Qhathanisa
Hlola 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:11
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7
እንግዲህ እርሾ እንደሌለበት እንደ አዲስ ሊጥ እንድትሆኑ፥ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ። ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤
Hlola 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:12-13
በውጭ ባሉ ሰዎች ላይ መፍረድ ምን አግዶኝ? በውስጥ ባሉ ሰዎች ላይ እናንተ አትፈርዱምን? በውጭ ባሉት ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል። ክፉውን ከመካከላችሁ አውጡት።
Hlola 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:12-13
Ikhaya
IBhayibheli
Amapulani
Amavidiyo