YouVersion 標識
搜索圖示

የማቴዎስ ወንጌል 24:9-11

የማቴዎስ ወንጌል 24:9-11 አማ54

በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል፥ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤

與 የማቴዎስ ወንጌል 24:9-11 相關的免費讀經計畫與靈修短文