YouVersion 標識
搜索圖示

ኦሪት ዘፍጥረት 49:3-4

ኦሪት ዘፍጥረት 49:3-4 አማ54

ሮቤል አንተ በኵር ልጄና ኃይሌ የጕብዝናዬም መጀመሪያ ነህ፤ የክብር አለቃና የኃይል አለቃ። እንደ ውኅ የምትዋልል ነህ አለቅነት ለአንተ አይሁን፤ ወደ አባትህ መኝታ ወጥተሃልና፤ አረከስኽውም ወደ አልጋዬም ወጣ።

ኦሪት ዘፍጥረት 49:3-4 的視訊