YouVersion 標識
搜索圖示

ኦሪት ዘጸአት 34:6-7

ኦሪት ዘጸአት 34:6-7 አማ54

እግዚአብሔርም በፊቱ አልፎ፦ እግዚአብሔር፥ እግዚአብሔር መሐሪ፥ ሞገስ ያለው፥ ታጋሽም፥ ባለ ብዙ ቸርነትና እውነት፥ እስከ ሺህ ትውልድም ቸርነትን የሚጠብቅ፥ አበሳንና መተላለፍን ኃጢአትንም ይቅር የሚል፥ በደለኛውንም ከቶ የማያነጻ፥ የአባቶችንም ኃጢአት በልጆች እስከ ሦስትና እስከ አራት ትውልድም በልጅ ልጆች የሚያመጣ አምላክ ነው ሲል አወጀ።

ኦሪት ዘጸአት 34:6-7 的視訊

與 ኦሪት ዘጸአት 34:6-7 相關的免費讀經計畫與靈修短文