YouVersion 標識
搜索圖示

ኦሪት ዘጸአት 19:5-6

ኦሪት ዘጸአት 19:5-6 አማ54

አሁንም ቃሌን በእውነት ብትሰሙ ኪዳኔንም ብትጠብቁ፥ ምድር ሁሉ የእኔ ናትና ከአሕዛብ ሁሉ የተመረጠ ርስት ትሆኑልኛላችሁ፤ እናንተም የካህናት መንግስት የተቀደሰም ሕዝብ ትሆኑልኛላችሁ። ለእስራኤል ልጆች የምትነግራቸው ቃል ይህ ነው።

ኦሪት ዘጸአት 19:5-6 的視訊