YouVersion 標識
搜索圖示

የሐዋርያት ሥራ 9:4-5

የሐዋርያት ሥራ 9:4-5 አማ54

በምድርም ላይ ወድቆ ሳለ፦ ሳውል ሳውል፥ ስለ ምን ታሳድደኛለህ? የሚለውን ድምፅ ሰማ። ጌታ ሆይ፥ ማን ነህ? አለው። እርሱም፦ አንተ የምታሳድደኝ እኔ ኢየሱስ ነኝ፤ የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ለአንተ ይብስብሃል አለው።

የሐዋርያት ሥራ 9:4-5 的視訊