YouVersion 標識
搜索圖示

የሐዋርያት ሥራ 7:48-50

የሐዋርያት ሥራ 7:48-50 አማ54

ነገር ግን ነቢዩ፦ ‘ሰማይ ዙፋኔ ነው ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፤ ለእኔ ምን ዓይነት ቤት ትሠራላችሁ?’ ይላል ጌታ፥ ወይስ የማርፍበት ስፍራ ምንድር ነው? ይህንስ ሁሉ እጄ የሠራችው አይደለምን? እንዳለ፥ ልዑል የሰው እጅ በሠራችው አይኖርም።

የሐዋርያት ሥራ 7:49 的視訊