YouVersion 標識
搜索圖示

የሐዋርያት ሥራ 6:3-4

የሐዋርያት ሥራ 6:3-4 አማ54

ወንድሞች ሆይ፥ በመልካም የተመሰከረላቸውን መንፈስ ቅዱስና ጥበብም የሞላባቸውን ሰባት ሰዎች ከእናንተ ምረጡ፥ ለዚህም ጉዳይ እንሾማቸዋለን፤ እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።”

የሐዋርያት ሥራ 6:3-4 的視訊

與 የሐዋርያት ሥራ 6:3-4 相關的免費讀經計畫與靈修短文