YouVersion 標識
搜索圖示

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:29-30

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:29-30 አማ2000

ቀኝ ዐይንህም ብታሰናክልህ አውጥተህ ከአንተ ጣላት፤ ሙሉ ሰውነትህ በገሃነም ከሚጣል ይልቅ ከአካላትህ አንድ ቢጠፋ ይሻልሃልና። ቀኝ እጅህም ብታሰናክልህ ቆርጠህ ከአንተ ጣላት፤ ሙሉ ሰውነትህ በገሃነም ከሚጣል ይልቅ ከአካላትህ አንድ ቢጠፋ ይሻላልና።

與 የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 5:29-30 相關的免費讀經計畫與靈修短文